እቅድዎን ይምረጡ
ለእርስዎ ተስማሚ የሆነውን ዕቅድ በመምረጥ ያለውል ግዴታ በየወሩ እየከፊሉ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን በፈለጉ ጊዜ ደግሞ ውሉን መሰረዝ ይችላሉ።
ቀን ማለፊያ
- ያልተገደበ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን ትርዒቶች
- የቀጥታ ዓለም አቀፍ እና ብሔራዊ የቴሌቪዥን ቻናሎች
- የኦዲዮ እና የቪዲዮ ሙዚቃ ቻናሎች
- በአንድ ጊዜ እስከ 1 መሣሪያ መጠቀም
- በማንኛውም ጊዜ ደንበኝነትዎ ማቋረጥ ይችላሉ
- ማስታወቂያዎች ወይም መቋረጦች የሉም
ብር
- ያልተገደበ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን ትርዒቶች
- የቀጥታ ዓለም አቀፍ እና ብሔራዊ የቴሌቪዥን ቻናሎች
- የኦዲዮ እና የቪዲዮ ሙዚቃ ቻናሎች
- በአንድ ጊዜ እስከ 2 መሣሪያዎች መጠቀም
- በማንኛውም ጊዜ ደንበኝነትዎ ማቋረጥ ይችላሉ
- ማስታወቂያዎች ያሉበት
ወርቅ
- ያልተገደበ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን ትርዒቶች
- የቀጥታ ዓለም አቀፍ እና ብሔራዊ የቴሌቪዥን ቻናሎች
- የኦዲዮ እና የቪዲዮ ሙዚቃ ቻናሎች
- በአንድ ጊዜ እስከ 4 መሣሪያዎች መጠቀም
- በማንኛውም ጊዜ ደንበኝነትዎ ማቋረጥ ይችላሉ
- ማስታወቂያዎች ወይም መቋረጦች የሉም
- ስፖርት ቻናሎች
- ፕሪሚየም የፊልም ቻናሎች
በየወሩ ይክፈሉ
ይለ ምንም ግዴታ በማንኛውም ጊዜ ዓመታዊ ውል ይስርዛሉ
ፈጣን መድረሻ
በመስመር ላይ ( ኦን ላይን) ይመዝገቡ ምንም ሳተላይት ወይም ኢንትርኔት አያስፈልገውም
የመጫኛ መሣሪያዎች
በአንድ ጊዜ እስከ 2 መሣሪያዎች በመጠቀም የቀጥታ ቴሌቪዥን ወይም ፊልሞችን ይመልከቱ
ለአንዳንድ ጥያቄዎችዎ መልስ
ሐበሻቪው የተለያዩ የቀጥታ ስርጭት ቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን ፣ ፊልሞችን ፣አኒሜሽኖችን ፣ ዘጋቢ እና ሌሎች ከበይነመረብ ጋር ተዛማጅ የሆኑ አገልግሎቶችን የሚያቀርብ ነው።
ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ በስልክ ፣ ስማርት ቲቪ ወይም በላፕቶፕ ተጠቅመው የሚከፍሉት አንድ ወርሃዊ ክፍያ ብቻ ነው።
በማንኛውም ቦታ ሆነው እስከ 2 መሣሪያዎች ድረስ በመጠቀም መመልከት ይችላሉ። ለምሳሌ በ ስማርት ቲቪዎች ፣ ስማርትፎን ፣ ታብሌት እና የጨዋታ መጫወቻዎችን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት መሳሪይ ከበይነመረብ ጋር በተገናኘ መሣሪያ በፍጥነት ለመመልከት ይችላሉ።
ሐበሻቪው ምንም ኮንትራቶች ወይም ግዴታዎች የሉም። (ኦን-ላይን) በመስመር ላይ በቀላሉ ማቋረጥ ይችላሉ። ለማቋረጥ ክፍያዎች የሉም - መለያዎን በማንኛውም ጊዜ መጀመር ወይም ማቋረጥ ይችላሉ።
ሐበሻቪው ሰፊ የፊልም ፣ ዶክመንተሪ ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች እና ሌሎችም ሰፊ ቤተ መጻሕፍት አለው ፡፡ የፈለጉትን ያህል ጊዜ በፈለጉበት ሰዓት ይመልከቱ ። ይምጡ ማንኛውንም በሐበሻቪው ላይ የሚቀርበውን ፕሮግራሞች ይመልከቱ።