ስለ እኛ

የኢትዮጵያን ታሪክ እና ለየት ያለ ድንቅ ባህልዋን የሚያስተዋውቅ ነው።

ሐበሻቪዉ የኢትዮጵያን የበለፀገ ባህል ታሪክና ወግ፣ የማህበራዊ- የቱሪዝምና ኢኮኖሚያዊ እድገት፣ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በፊልሞች ፣ በተከታታይ ድራማዎች እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ አርጓ ያስተዋውቃል ፡፡

የሐበሻቪዉ የቀጥታ ኢንተርኔት ቴሌቪዥን አገልግሎት በአለም ዙሪያ የሚኖሩ የዳያሰፖራ ማህበረሰቦችን ከኢትዮጵያ መዝናኛ ፕሮግራሞች ጋር ያገናኛል።

ሐበሻቪዉ በIPTV አገልግሎቱን በኩል ልዩ ልዩ እና የተመረጡ የዓለም አቀፍ መዝናኛዎች ማቅረቡን ወደ ኢትዮጵያም አስፋፍቷል፡፡

ከስርጭቶቹ ን ለጎን ሐበሻቪዉ ጥራት ያላቸዉን በአፍሪካ የተሰሩ የፊልም ይዘቶችን በመፈለግ ለአለም አቀፍ ገበያ ያከፋፍላል ፡፡

ሐበሻቪዉ ኤ.አ. በ 2015 ተቋቋመ

error: Content is protected !!
Scroll to Top